የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ጽ/ቤትን በአዲስ መልክ ለማስገንባት ከአማካሪ ድርጅት ጋር ውል ተፈራረመ፡፡
Ethiopian Wildlife Conservation Authority( EWCA) ewca.gov.et
Aurekai listening
Listen to this summary
Original instrumental score; voice stays in front.
Ready to listen
This reads the text available on this page using your browser's voice. It is not a publisher-recorded narration; voice processing depends on your browser.የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ጽፈት ቤትን በአዲስ መልክ ለማስገንባት በርካታ የቅድመዝግጅት ሥራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል፡
ባለስልጣን መሥሪያ ቤቱ የቅድመዝግጅት ሥራዎቹ አንድ አካል የሆነውን የአማካሪ ድርጅት ውልም ስታዲያ የምህድስና ሥራዎች አማካሪ ኃላፊነቱ የተወሰኑ የግል ማህበር ከተሰኘ ድርጅት ጋር በዛሬው ዕለት በዋናው መሥሪያ ቤት ተፈራርሟል፡
More ways to use this
Open on another device
Scan to open this page. Your saved notes and account access are not included.