የቱሪዝም ዘርፍ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር የሪፎርም ዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ፡፡
Ethiopian Wildlife Conservation Authority( EWCA) ewca.gov.et
Aurekai listening
Listen to this summary
Original instrumental score; voice stays in front.
Ready to listen
This reads the text available on this page using your browser's voice. It is not a publisher-recorded narration; voice processing depends on your browser.በቱሪዝም ዘርፍ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ዐቢይና ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት በዘርፉ እያከናወኑት ያለውን የሪፎርም ዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ
በመድረኩ የሪፎርሙ የቴክኒክና የንዑሳን ኮሚቴዎች አጠቃላይ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን፤ የዝግጅት ምዕራፉ የደረሰበት ደረጃ፣ የተመዘገቡ ውጤቶችና ያጋጠሙ ተግዳሮቶች ላይ ዝርዝር ውይይት ተካሂዷል
More ways to use this
Open on another device
Scan to open this page. Your saved notes and account access are not included.